ሚኒስቴሩ በላከው መረጃ እንዳመላከተው የነዳጅ ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እስከ ነሀሴ 30 ድረስ በሀምሌ ወር የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ይቀጥላል።
በመጪዎቹ ጊዜያትም የዓለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ አስፈላጊው ማሻሻያ እንደሚደረግ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመረጃው አመላክቷል ሲል ኢፕድ ዘግቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት