
አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 14/ 2015 NBC Ethiopia- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል።
ዋንግ ዪ ከቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ የተላከ መልዕክትም ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዶ/ር አቅርበዋል።

ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ ገልጸዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc