አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 14/ 2015 NBC Ethiopia-የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የፖሊት ቢሮ አባልና የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ሚያደርጉ መሆኑን ኢዜኣ ገልፃል።

የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የፖሊት ቢሮ አባልና የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዩ ዛሬ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎም ይጠበቃል።
በቆይታቸውም ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር የኢትዮዽያና የቻይና ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት የበለጠ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ይመክራሉም ተብሏል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc