
አዲስ አበባ |ሐምሌ 13 2015| NBC Ethiopia – አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 8 ሺህ 642 ተማሪዎች በሚሊኒየም አዳራሽ እያስመረቀ ነው።

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የተመራቂ ቤተሰቦችና የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ላለፉት 73 ዓመታት በማስተማር እና በምርምር ስራ ላይ የቆዬ አንጋፋ የትምህርት ተቋም መሆኑ ይታወቃል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website –https://nbcethiopia.com/news/












