
አዲስ አበባ ሐምሌ 4 ፤ 2015 | NBC ETHIOPIA- ባለፈው ሰኔ 24 ፤ 2023 ዓ/ም የዋግነር ሀይሎች ወደ ሞስኮ በሚገሰግሱበት ወቅት በወታደራዊ ተሽከርካሪ ጠንካራ ጥበቃ ወደሚደረግበት የኑክሌር ጦር መሳሪያ ሰፈር ወደምስራቅ አቅጣጫ መንቀሳቀሳቸውን ነዎሪዎች እና በማህበራዊ ሚዲያ የወጣ ቪዲዮ አሳይቷል።
እንደ ሮይተርስ ዘገባ የሩሲያ ዋግነር ቡድን አመፅ ባደረገበት ወቅት ተዋጊዎቹ ወደ ሩሲያ የኑክሌር ሰፈር ተዳርሰው ነበር፡፡
የቤላሩስ ፕሬዝደንት ሉካሸንኮ ባደረጉት ጥረት ዋግነር ድርጊቱን እንዲያቆም እና ሩሲያም በሀገር ክህደት መክሰሷን እንድታቆም ማድረጋቸው እንዲሁም የዋግነር ቡድን መሪ ፕሪጎዥንም በውይይቱ መሰረት ወደ ቤላሩስ እንዲሄድ ስምምነት ላይ መደረሱ የሚታወስ ነው፡፡
በቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia










