Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

አፍሪካ የጤና እና የምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት እየሰራች ነው

February 15, 2023
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ |የካቲት 08 2015 | NBC ETHIOPIA-አፍሪካ የጤና እና የምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነች መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ገለጹ።

42ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት አፍሪካ በቱርክዬ እና ሶርያ በደረሰው ተፈጥሯዊ አደጋ ሀዘናቸውን በመግለፅ አስጀምረዋል።

ሊቀ-መንበሩ አፍሪካ ጤና እና ስነ-ምግብ ቁልፍ የሕብረቱ ስራዎች አድርጋ በቀዳሚነት እየሰራች መሆኑን ገልፀዋል። የአፍሪካ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል እና የአፍሪካ መድሀኒት ኤጀንሲ መቋቋማቸው ይህን ጥረቷን ለማሳካት ብሎም ከጥገኝነት ለመላቀቅ እንደሚያስችላት ጠቅሰዋል።

በጤና አጠባበቅ እና በስነ-ምግብ ራስን ለመቻልም አገራት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተናግረዋል። በኢኮኖሚ በኩል አፍሪካ የንግድ ግብይት ለማሳለጥ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራም ለማፋጠን እየተሰራ ነው ብለዋል።በአፍሪካ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት፣ ያላትን ሃብቶች አሟጣ ለመጠቀም፣ ዲጂታላይዜሽንን ለማፋጠን፣ የዕውቀት ሽግግር ለመፍጠር በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።   

በአህጉራዊ ሰላምና ደህንነት በኩል ደግሞ የአፍሪካ ችግር በአፍሪካ የመፍታት ማዕቀፍ ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ አገራት በሕብረቱ መሪነት ሰላም የማረጋገጥ ስራዎች እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል። 

የውጭ ጣልቃገብነት ለችግሮቹ መባባስ እንጂ መፍትሔ እንደማይሆን ገልፀው፣ በሱዳን፣ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ በሊቢያ፣ በጊኒ ቢሳው፣ በሶማሊያ፣ በማሊ፣ በቡርኪናፋሶ የተከሰቱ የሰላም ችግሮች እንዲፈቱ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን በድርድርና በሌሎች አማራጮች ወሳኝ ሚና ስለመጫወቱ አንስተዋል። የአፍሪካ ችግር በአፍሪካ መፍትሔ በሚለው መርህ አህጉራዊ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት እንዲፈቱ እንደሚሰራ አረጋግጠዋል።

የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት የአባል አገራትን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን ያቀፈ ሲሆን፤ ምክር ቤቱ በ45ኛው የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች መደበኛ ስብሰባ በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ይወያያል። 

ለአብነትም በሕብረቱና ተጠሪ ተቋማቱ ዓመታዊ ሪፖርት፣ የአፍሪካ መድኃኒት ኤጀንሲ ማቋቋም ሂደት፣ የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ስራ ማስጀመር ሪፖርት፣ የ2022 የአፍሪካ ስነ-ምግብ ፍኖተ ካርታ ሪፖርት ያደምጣል።

እንዲሁም የ2013 የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ ማፋጠን መሪ ቃልን የማፅደቅ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያይ ይጠበቃል።

ሃና ተሰማ

ምንጭ (ኢዜአ)

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

ሃባብ ለሰውነታችንን ሊሰጥን የሚችለውን የጤና ጥቅም

Next Post

ኢትዮጵያ በፈተናዋ ጊዜ አብረዋት ለነበሩት አፍሪካ ኅብረትና ከአፍሪካዊያን ምስጋና አቀረበች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post

ኢትዮጵያ በፈተናዋ ጊዜ አብረዋት ለነበሩት አፍሪካ ኅብረትና ከአፍሪካዊያን ምስጋና አቀረበች

የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች የጉባዔ ነገ ይጀምራል

የአፍሪካ የምግብ ሽልማት አዲስ ሊቀ-መንበር ሾሟል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?