“ዲጂታል ኢኮኖሚን መገንባት ምርጫ ሳይሆን ብልጫ ነው!” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
NBCEthiopia December 9, 2025 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁለተኛውን የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ጉባኤን ማስጀመራቸውን አስመልክተው ባስተላለፉት መልእክት፦ "ዛሬ ሁለተኛውን የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ጉባኤን በይፋ አስጀምረናል። ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን በውጤታማነት መተግበራችን፣...
Read more











