NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስቀጠል የሚያደርገውን ትብብር አጠናክሮ ይቀጥላል

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስቀጠል የሚያደርገውን ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል የባንኩ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቤርዴ ገለጹ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ ከማኔጂንግ ዳይሬክተሯ እና ከባንኩ የምስራቅና ደቡብ...

Read more

የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

NBC Ethiopia February 12, 2026 የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር...

Read more

የውጭ ምንዛሪ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ስለመደረጉ የተሰጠ መግለጫ

የካቲት 04 ቀን 2018 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሟላ የማክሮኢኮኖሚ ሪፎርም መደረግ ከጀመረበት ሀምሌ 2016 ዓ.ም ጀምሮ፤ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ለማጎልበት የሚያስችሉ የተለያዩ የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያዎችን ሲያደርግ...

Read more

የየካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይአህመድ (ዶ/ር) በአቶ አማን ፍሥሐ ጽዮን ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ 48ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ መጀመሩ በኢራንና በአሜሪካ መካከል ዉጥረት በተጧጧፈበት ወቅት የኔታንያሁ ወደ ዋሽንግተንመጓዛቸው ፡፡ ፡፡...

Read more

አፍሪካ ምጽዋት ሳይሆን ትክክለኛ የልማት አጋር የሚያስፈልጋት የተስፋ ምድር ናት – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia February 11, 2026 አፍሪካ ምጽዋት ሳይሆን ትክክለኛ የልማት አጋር የሚያስፈልጋት የበርካታ ጸጋና የተስፋ ምድር መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። 48ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚ ምክር...

Read more

አዲሱ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት- ”የስንዴ ነዶ”

የብልጽግና ፓርቲ አዲስ የምርጫ ምልክቱን ይፋ አደረገ። ብልጽግና ፓርቲ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደርበትን የምርጫ ምልክት ዛሬ ባካሄደው የፓርቲው ጠቅላላ ስብሰባ ላይ ይፋ አድርጓል። ፓርቲው ግንቦት24/2018ዓ.ም ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ፥ ምርጫ ቦርድ...

Read more

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 4 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ

NBC Ethiopia February 10, 2026 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀሙን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። በ2025/26 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀሙን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በግማሽ ዓመት ብቻ...

Read more
Page 48 of 281 1 … 47 48 49 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?