NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የባህር ዳር ዩንቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ7637 ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል።

በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፍሬው ተገኘ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተመራቂ ተማሪ ወላጆች፣ የዩኒቨርሲቲው መምህራን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡...

Read more

የህንድ ገበሬዎችን ለተጨማሪ ልፋት የዳረገው ከባድ ዝናብ

በህንድ ሰሜናዊ ክፍል ባለፉት ሳምንታት የጣለው ከባድ ዝናብ በፑንጃብ እና ሃሪያ-ናን ግዛት ሰብሎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል  ከባድ ዝናቡ ያደረሰው ጉዳት በህንድ የሚገኙ ገበሬዎች ሰብሎቹን በድጋሚ እንዲተክሉ አስገድዷቸዋል በአለም ሁለተኛ...

Read more

አሜሪካ ኒውክሌር ተሻካሚ ባህር ጠላቂ መርከቧን ወደ ደቡብ ኮሪያ መላኳን ተከትሎ አጸፋዊ ምላሼ ኒውክሌር ይሆናል ስትል ሰሜን ኮሪያ ዛተች

የዋሽግተንና የፒዮንግያንግ  ውጥረት ከማዕቀብ ባሻገር ኒውክሌር ላይ መድረሱ ለዓለም ፖለቲካ ጭምር ስጋት ጋርጧል  ፔንታጎን ሰሜን ኮሪያ ከ45 እስከ 55 የኒውክሌር ጦር አረር ጫፎች ቢኖራትም የአሜሪካን ጦር መገዳደር ፈጽሞ አይታሰብም ብለዋል

Read more

ሩሲያ በዩክሬን የኦዴሳ ወደብ ላይ እያካሄደች ያለው ድብደባዎች ወደቡ የዩክሬን እህል ወደ ውጭ መላክ አስቸጋሪ እንዲሆን አድርጎታል

እስካሁን በካሄደችው ድብደባዎች 60ሺህ ቶኖች የጥራጥሬ ምርቶች እንዲወድሙ አድርጋለች የጥቁር ባህር የእህል ስምምነት መቋረጥ ተከትሎ፤በአውሮፓ እና በአሜሪካ በተወሰኑ የጥራጥሬ ምርቶች የዋጋ ጭማሪ እየታየ ነው https://youtu.be/IxrmwSOQWh4

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዶ/ር ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 14/ 2015 NBC Ethiopia- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል። ዋንግ ዪ ከቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ የተላከ መልዕክትም...

Read more

በእንግሊዝ የሚገኙ ከፍተኛ ዶክተሮች በአስር ዓመታት ውስጥ የመጀመሪያውን የስራ ማቆም አድማ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 14/ 2015 NBC Ethiopia-በመላው እንግሊዝ የሚገኙ ከፍተኛ ዶክተሮች ከሀሙስ ዕለት ጀምሮ የ48 ሰአታት የስራ ማቆም አድማ ጀምረዋል ፤ ይህም በአስር ዓመታት ውስጥ የመጀመሪያው እርምጃ ነው። በሺዎች...

Read more
Page 275 of 281 1 … 274 275 276 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?