NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ከ 6 ቢሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር በሳንቲም ፔይ የዲጂታል የክፍያ ሲስተም መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ | ጥር 04፤ 2016| NBC ETHIOPIA - ሳንቲም ፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን አክስዮን ማህበር የመጀመሪያውን የጠቅላላ ጉባኤ አደረገ፡፡ ጉባኤው ላይ ባለፈው አንድ አመት ያከናወናቸውን የተለያዩ ተግባራትን ለባለአክስዮኖች በማቅረብ ውይይት...

Read more

የውጭ አጫጭር መረጃዎች

-አዲስ አበባ | ጥር 03፤ 2016| NBC ETHIOPIA – አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን የሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ናቸው ያሏቸውን አካባቢዎች መደብደባቸው ተነገረ፡፡ -የሁቲው መሪ አሜሪካ ለምታደርገው ጥቃት ሁሉ ምላሽ ሳንሰጥ አንላፍም...

Read more

የስፖርት አጫጭር መረጃዎች

-በስፔን ሱፐር ካፕ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ባርሴሎና ኦሳሱናን 2-0 አሸንፏል። በፍጻሜ ጨዋታ ከሪያል ማድሪድ ጋር የሚገናኙ ይሆናል። -ቶትንሃም ሮማኒያዊውም የጅንዋ ተከላካይ ራዱ ድራጉሲንን በ25 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈረመ። -ኒውካስል ዩናይትድ በ2022-23...

Read more

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2015 የግብር ዘመን ግብር በወቅቱ ለከፈሉ ግብር ከፋዮች የሽልማት መርሀግብር ማዘጋጀቱን ገለፀ

አዲስ አበባ | ጥር 03፤ 2016| NBC ETHIOPIA - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2015 የግብር ዘመን ግብር በወቅቱ እና በአግባቡ ለከፈሉ የከተማዋ ታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅናና ሽልማት መርሀ...

Read more

ቱርክና ጃፓን የ100 ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን አከበሩ

አዲስ አበባ | ጥር 02፤ 2016| NBC ETHIOPIA -ጃፓንና ቱርክ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የመሰረቱበትን የአንድ መቶኛ ዓመት ክብረ በዓል በደመቀ ሁኔታ አክብረዋል ፡፡ ክብረ በዓሉ በ18ኛው የአንካራ ቶኪዮ የፊልም ፌስቲባል በጀመረበት...

Read more

አል ሻባብ ሄሊኮፕተር ማርኪያለሁ አለ

አዲስ አበባ | ጥር 02፤ 2016| NBC ETHIOPIA -በሶማሊያ የተባበሩት መንግሥታት ሚሽን በኮንትራክት የያዘው ሄሊኮፕተር አስቸኳይ ሕክምና ለመስጠት በሄደበት የአቪየሽን ክስተት እንደገጠመው አረጋግጧል። ኤኤፍፒ የዜና ወኪል የተባበሩት መንግሥታትን ሰነድ...

Read more

ዘለንስኪ ወደ ባልቲክ ሀገራት ያልተጠበቀ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ | ጥር 01፤ 2016| NBC ETHIOPIA - የዩክሬኑ ፕሪዝዳንት ቮለዶሜር ዘለንስኪ ወደ ባልቲክ ሀገራት ጉብኝት ማድረግ ጀምረዋል ፡፡ መጀመሪያ ያረፉትም ሉቲኒያ እንደሆነ ታውቋል፡፡ የጉብኝታቸውም ምክንያት ከሩሲያ ጋር ለሚያደርጉት...

Read more

የስፖርት አጫጭር መረጃ

፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ -በእንግሊዝ የካራባዎ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ምሽት 5፡00 በአንፊልድ ሮድ ስታዲየም ሊቨርፑል ፉልሃምን ያስተናግዳል፡፡ -ቶተንሃም ኖማንያዊውን ተጨዋች ራዱ ድራጉሲንን ከዤኖዋ ለማዘዋወር መስማማቱን ይፋ ተደርጓል።...

Read more
Page 221 of 281 1 … 220 221 222 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?