፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 10 2016| NBC ETHIOPIA-ኢራን በዶናልድ ትራምፕ ላይ የተሰነዘረውን የግዳይ ሙከራ እጇ እንደሌለበት ስትገልጽ ይሁንና ግን ትራምፕ ወንጀለኛ ነው የፍርድ ውስኔ ማግኘት አለበት ነው ያላቸው፡፡
የአሜሪካ ሚስጢራዊ የደህንነት ሀይሎች በደረሱበት ጥልቅ የምርመራ ሂደት ኢራን የቀድሞውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ከቀጣዩ የህዳር የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በፊት ለመግደል የተራቀቀ እቅድ እንዳላት ነው ያሳዩት፡፡
ሁለት ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣናት በሰጡት ማብራሪያ የባይደን አስተዳደር በጉዳዩ ዙሪያ ከተለያዩ ምንጮች የሰው፣የሰነድና የስላላ መረጃዎችን እየሰበሰበ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ዘገባው የሂንዱስታይን ታይምስ ነው፡፡
በ-ትዕግሰቱ በቀለ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

See insights and ads
Like
Comment
Send
Share












