፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 19 2016| NBC ETHIOPIA- የቬትናሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚኒ ችን ከቻይናው ፕሬዝዳንት ዥ ሺፒንግ ጋር ተገናኝተው በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ በቤጅንግ መምከራቸው ታውቋል፡፡
ሁለቱ ሀገራት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ውይይት ከማድረጋቸው ባሻገር የስትራቴጅክ አጋርነትን እና ጠንካራ ወዳጅነትን ለመፍጠር ከስምምነት ደርሰዋል፡፡
እንደ ሲጅ. ቲ. ኤን ዘገባ፤ የሁለቱን ሀገራት መጻኢ እድል በሚወስኑ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል ፡፡
በ-ቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












