፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 13 2016| NBC ETHIOPIA- በኬንያ ለፓርላማ ይቀርባል የተባለው የፋይናንስ ረቂቅ የታክስ ጭማሪን በመቃወም ሰልፍ ከወጡት መካከል ከ200 በላይ ሰዎችን ፖሊስ ማሰሩ ተሰማ፡፡
-ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ አጠቃላይ የስትራቴጂ ስምምነት መፈራረማቸው ተሰምቷል፡፡
-የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ ጉብኝት ቬትናም ገብተዋል፡፡
-በደቡባዊ ህንድ ታሚል ናዱ ግዛት የተበከለ መጠጥ የጠጡ ቢያንስ 34 ሰዎች ሞተዋል ሲሉ የመንግስት ቃል አቀባይ ተናገሩ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












