፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 27 2016| NBC ETHIOPIA- 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል፡፡
ምክር ቤቱ ዛሬ በሚያካሂደው 3ዐኛ መደበኛ ስብሰባው የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን የሚያደምጥ ይሆናል፡፡
በተጨማሪም የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ-ምግባር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅን ይመለከታል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












