Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ህንድ የዓለምን ኢኮኖሚ በበላይነት እንድትመራ የማስቻል ጉዞ

May 9, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram
አዲስ አበባ | ግንቦት 01 2016| NBC ETHIOPIA-ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአለማችን ቢሊየነሮች በሀገራቸው ኢኮኖሚያዊ እድገት ላይ ያላቸው ሚና በእጅጉ ከፍ እያለ ይገኛል፡፡ በዓለማችን በሕዝብ ብዛት ቀዳሚ በሆነችው ህንድ የሚገኙ ቱጃሮችም የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በበላይነት በመቆጣጠር ላይ መሆናቸው መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡
 የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ናሬንድ ሞዲ ፤ የህንዱ ቁጥር አንዱ ቢሊየነር ሙከሽ አምባኒ እና የአዳኒ ቡድን መስራች ጋውታም አዳኒ ሀገሪቱ የአለም ኢኮኖሚን  በበላይነት እንደትመራ ለማስቻል እየሰሩ ነው ሲል ሲ ኤን ኤን በቢዝነስ አምዱ አስነብባል፡፡
 የ67 አመቱ የህንድ ቁጥር አንድ ቢሊየነር አምባኒ ከወራት በፊት ማርክ ዙከርበርግ፣ ቢል ጌትስ ጨምሮ በርካታ ታዋቂ ሰዎች በተገኙበትና አለምን ጉድ ያስባለ ስርግ መደገሳቸው ይታወሳል፡፡ ለሶስት ቀን በቆየው የቅድመ ሰርግ ስነ-ስርዓት የአምባኒን አለም አቀፋዊ ታዋቂነትን እና ተፅዕኖ ፈጣሪነቱን በይበልጥ አጉልቶ ያሳየነ ነበር፡፡ አምባኒን በህንድ በተለያዩ የንግድና ኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ ተሰማርቶ የሚገኝ ሲሆን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ እድገት ሚና እየተጫወተ መሆኑ ይገለፃል፡፡
እንዲሁም የአዳኒ ቡድን መስራች የሆኑት ቢሊየነር ጋውታም አዳኒም በህንድ ኢኮኖሚ ለማሳደግ አሻራቸውን እያኖሩ መሆኑን ባለሙያዎች ይገልፃሉ፡፡ባለሀብቱ በ2024 77.6 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ያስመዘገበ ሲሆን ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ ባሳየው ከፍተኛ እድገት ዓለምን አስደምሟል። እ.ኤ.አ በ2022 የአለማችን ሁለተኛ ሀብታም የነበረውን ጄፍ ቤዞስን በመብለጥ ለአጭር ጊዜ የሁለተኛ ስፍራነትን ተቆጣጥረው ነበር፡፡
ህንድን ለሶስተኛ ጊዜ ለመምራት በተከታታይ ዘመቻ በማካሄድ ላይ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለህንድ ሁለማናዊ እድገት ቅድሚያ ለሚሰጣጥሙ ድርጅቶችና ኢንቨስትመንቶችን ሲያበረታቱ ቆይተዋል። ህንድ በደቡብ እስያ ከሚገኙ ሀገራት መካከል በ21ኛው መቶ ዘመን በኢኮኖሚ ጠንካራ ለማድረግ ታቅዶ እየተሰራ ነው፡፡ ይህም በቻይና ኢንቨስትመንት ለማግኘት በአቅርቦት ሰንሰለት ውስጥ ያለውን ተግዳሮት ለመቀነስ ለሚፈልጉ አምራቾች ትክክለኛ አማራጭ ለመስጠት ተዘጋጅቷል ነው የተባለው፡፡
 የሬሊየንስ ኢንዱስትሪዎችና የአዳኒ ቡድን እያንዳንዳቸው ከ200 ቢልዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ፈሰስ በማድረግ ከንጹሕ የኃይል ምንጮች አንስቶ እስከ መገናኛ ብዙኃንና ቴክኖሎጂ ድረስ ባሉ መስኮች ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ይህም በሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንቅስቀሴ ላይ ያላቸው ተፅእኖ ከፍ እንዲል ማስቻሉ ነው የሚነገለፀው፡፡
በዚህ ምክንያት ሞዲ ፣ አምባኒ እና አዳኒ በመጪዎቹ አስርት ዓመታት ውስጥ የህንድ ኢኮኖሚያዊ ኃያልነት ለመቅረጽ መሰረታዊ ሚና እየተጫወቱ ነው ይላል የሲ ኤን ኤን ዘገባ፡፡
በህንድ የኢኮኖሚ ዋና ከተማ በሆነችው ሙምባይ የሁለቱ ነጋዴዎች አሻራ በአዳኒ ከተያዘው አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጀምሮ በሁሉም ቦታ ይገኛል። ህንድ በአለም ፈጣን ኢኮኖሚ እያደጉ ካሉ ሀገራት አንዷ ነች ፤ በ2023 3.7 ትሪሊዮን ዶላር አመታዊ እድገትን ያስመዘገበች ሲሆን በሞዲ አሥር ዓመታት ውስጥ አራት ደረጃዎችን በማሻሻል ዩናይትድ ኪንግደምን በመብለጥ በዓለም አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
የህንድ የነፍስ ወከፍ የሀገር ውስጥ ምርት እ.ኤ.አ. በ 2014 እና 2023 መካከል በ 55% አድጓል ። እንዲሁም ከሌሎች ዋና ዋና ኢኮኖሚዎች ጋር ሲነፃፀር በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ከፍተኛ እድገት አሳይታለች።
በሚቀጥሉት ጥቂት አመታት ኢኮኖሚዋ ቢያንስ በ6 በመቶ አመታዊ ፍጥነት ለማሳደግ እቅድ ተቀምጣል፡፡ ተንታኞች ግን የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የበላይ ለማረጋገጥ ከፈለገች የ8 በመቶ እና ከዚያ በላይ እድገትን ማቀድ አለባት ይላሉ። አንዳንድ የምጣኑ ሀብት ተንታኞችም በ2027 ከአሜሪካ እና ከቻይና በመቀጠል በ3ኛ ደረጃ ላይ ትቀመጣለች ሲሉም ትንበያቸውን አስቀምጠዋል።
የታቀደውን እድገትን ለማሳካት የሞዲ መንግስት ለመንገዶች፣ ወደቦች፣ አየር ማረፊያዎች እና የባቡር መስመሮች ግንባታ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በማውጣት ትልቅ የመሰረተ ልማት ለውጥ ጀምሯል። እንዲሁም የንግድ እና የዕለት ተዕለት ኑሮን የሚያሻሽል ዲጂታል ግንኙነትን በከፍተኛ ሁኔታ እያስተዋወቀ ነው።
ሀገሪቱ በዚህ አብዮት ስትጀምር አዳኒ እና አምባኒ ቁልፍ አጋር ሆነዋል ነው የተባለው፡፡ ሁለቱ የንግድ ቡድኖች በዲጂታል ፈጠራ ትስስርን በማሳደግ በተዘዋዋሪ ሀገሪቱን በማሳደግ ረገድ ጠቃሚ ሚና እየተጫወቱ ነው ፡፡ ህንድ ለታዳሽ ሀይል ትኩረትን ሰጥታ እየሰራች ሲሆን ሁለቱም ባለፀጎችም ምንም እንኳን ሀብታቸው ከቅሪተ አካል ነዳጆች የገነቡ ቢሆንም፣ አሁን ቢሊዮን ዶላሮችን በንፁህ ሀይል ላይ ፈሰስ በማድረግ እየሰሩ ነው፡፡
እነዚህ ስኬቶች ቢኖሩም፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የወጣቶች ሥራ አጥነት እና እኩልነት እልከኝነት የማያቋርጥ ችግሮች ናቸው። እ.ኤ.አ በ 2022 ሀገሪቱ በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) በነፍስ ወከፍ 147 ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ሲል የዓለም ባንክ አመልክቷል።

 

ShareTweetShare
Previous Post

7ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ

Next Post

የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጀዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጀዎች

የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጀዎች

ተጠባቂው ዓመታዊ የፋሽን ምሽት

ተጠባቂው ዓመታዊ የፋሽን ምሽት

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?