Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የአለማችን ውድ ሎጎዎች

April 13, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | ሚያዚያ 05፣ 2016| NBC ETHIOPIA- የድርጅቶች መለያ አርማ ገላጭ፣ ለማስታወስ ቀላል ፣ ያልተወሳሰቡ እና ሰዎች በቀላሉ የሚያስታውሷዋቸው እንዲሆኑ ይጠበቃል።

በአለማችን ሰዎች የተለያዩ የቢዝነስ ምልክቶችን ባዩበት ቅጽበት በአርማዎቻቸው የሚለዩዋቸው ተቋማት በርካታ ናቸው።

እነዚህን አርማወች ለማሰራት የሚወጡ ወጪዎች ሀገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ ሀገራት አነጋጋሪ እየሆነ መቶል።

መዋለ ነዋይ ፈሰስ ተደርጎባቸው ከተሰሩ አርማወች ውስጥ ውድ የሚባሉትን  ልንነግራቹ ወደድን

በአምስተኛነት የተቀመጠው በአውስትራሊያ የሚገኘው ግዙፍ ባንክ በምህጻረ ቃሉ anz ነው። ባንኩ ከተመሰርተበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ አርማዎችን ቀያይሯል። 

በ2009 ይፋ ያደረገው አዲሱ ሎጎ M&C Saatchi በተባለ ግለሰብ ቀድሞ የነበርውን በማሻሻል የተነደፈ ሲሆን መለያ ምልክቱም የባንኩን ስም ሶስት የመጀመሪያ ፊደላት መሰርት አድርጎ የተነደፈ ነው፤

በአዲሱ ሎጎ ላይ የተጨመረው ከፊደላቱ በላይ ያለው ቅጠል መሰል አርማ ባንኩ በአውስትራሊያ፣ኒውዚላንድ እና እስያ የቢዝነስ መሰረቱን የዘረጋ መሆኑን የሚገልጽ ነው። ባንኩ አርማውን ለማሰራት 15 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ፈሰስ አድርጎበታል።

አራተኛው እና ከፍተኛ ወጭ ወቶበታል የተባለው ሎጎ በፈርንጆቹ 1967 የተመሰረትው እና ባለቤትነቱ የኖርዌይ የትራንስፖርት እና ኮሙኒኬሽን ሚኒስቴር Posten Norge የተሰኘው የፖስታ ላኪ ድርጀት ነው።  

ድርጅቱ እ.ኤ.አ በ2008 አሻሽሎ ይፋ ያደርገው እና አሁን እየተጠቀመበት ያለው መለያ ምልክቱ ቀለል ያለ እና ሊታወስ የሚችል ሆኖ ተሰርቷል፡፡

ምልክቱ ከላኪው ወደ ተቀባዩ ሲደርስ ያለውን ሀሳብ ለማሳየት እና Posten የሚለው ስም ደግሞ የኖርዌይ የፖስታ አገልግሎት የሚል ትርጉምን ያዘለ ነው። ይህንንም አርማ አሻሽሎ ለመስራት 55 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ከፍሎበታል።

አክሰንቸር የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው፣ ድርጅቱ አርማውን ለማሰራት በከፈለው ከፍተኛ የገንዘብ መጠን በሶስተኛ ደረጃ ተቀምጧል።

በ2001 ቀድሞ ይጠራበት ከነበርው ከአንደርሰን ኮንሰልቲንግ ወደ አክሰንቸር ስሙን መቀየሩን ተከትሎ ነው በ2017 አዲሱን አርማ ይፋ ያደረገው። አርማውም የድርጅቱን ሙሉ ስም በትንንሾቹ የእንግሊዘኛ ፊደላት የተጻፈበት እና በላዩ ላይ የይበልጣል ምልክትን የያዘ ነው።

የሎጎው ንድፈ ሀሳብም ድርጅቱ እድገት እና ልማትን ለማምጣት እንደሚሰራ ያመላክታል ተብሏል።ለዚም ንድፍ 100 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ወጪ ተደርጎበታል።

በአለም ላይ ትልቁ የነዳጅ ማዲያ ድርጅት ብሪቲሽ ፔትሮሊየም በፈረንጆቹ ሚሊኒየም መጀመሪያ ላይ ይፋ ያደርገው  ሎጎ በአለም ላይ ሁለተኛው ውዱ ሎጎ አስብሎታል።

መለያ ምልክቱ አረንጓዴ እና ቢጫ ቀለምን እንደ ዋና ቀለሞች በመጠቀም የአካባቢን አረንጓዴንት ለመጠበቅ እና ለመንከባከብ የሚያደርገውን ጥረት የሚያሳይ ሃሳብ እንደያዘ የሚገልጽ ነው ተብሎለታል። እናም የድርጅቱ ሎጎ በ210 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተሰራ ነው፡፡

በአለማችን እስከዛሬ ለተሰሩ የተቋማት ንድፈ ሃሳቦች ተከፍሎ የማይታወቅ ክፍያን በመክፈል  የአለም ውዱ አርማ በመሆን አንደኝነቱን የተቆናጠጠው የአሜሪካው ሶፍት ዌር ካምፓኒ ሳይማንቴክ ነው።

የአርማው ሃሳብ  ቀጣይነትን እና መርጋጋትን የሚጠቁም  ሲሆን  ለደንበኞቹ የመተማመን እና የደህንነት ስሜት ይፈጥራል ነው የተባለው። በላዩ ላይ ያለው የራይት ምልክት የሚመጡ ጉዳዮች ሁሉ የተሳኩ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው።

ድርጅቱ በአርማው ላይ ላደርገው ማሻሻያ እና VeriSign የተባለውን ኩባኒያን ለመግዛት በአጠቃላይ 128 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ፈሰስ አድርጎበታል በዚም  በአለም ላይ እስከዛሬ አቻ ያልተገኘለት ውዱ ሎጎ መሆን ችሏል። 

በ-የአብስራ ብርሃኑ

ShareTweetShare
Previous Post

አንጋፋው የቀድሞ ድምጻዊ ሙሉቀን መለሰ

Next Post

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለከተማ የተገነቡ የተቀናጁ ልማት ስራዎችን አስመረቁ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለከተማ የተገነቡ የተቀናጁ ልማት ስራዎችን አስመረቁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለከተማ የተገነቡ የተቀናጁ ልማት ስራዎችን አስመረቁ

የማይግሬን ራስምታትን ለማስታገስ

የማይግሬን ራስምታትን ለማስታገስ

ጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

ጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?