
አዲስ አበባ | ህዳር 14፤ 2016| NBC ETHIOPIA- በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ እንደ እ.ኤ.አ. ህዳር 24፤1859 የቻርለስ ዳርዊን በተፈጥሮ ዝርያ መረጣ ላይ የሚያጠነጥነው መጽሀፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ታትሞ የወጣ ሲሆን ይህም ሁሉም ህይወት ያላቸው ፍጥረታት ከአንድ የጋራ ቅድመ አያት የተወለዱ ናቸው በሚል ሀሳብ ላይ የተመሰረተ መጽሀፍ እንደነበር ታሪክ ይዘክራል።
በቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












