አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17/2015 ፣ NBC ETHIOPIA – የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ኬ ኬ ቴሻንታ ኩማራሲሪን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በተለያዩ የግብርና ዘርፎች ከሲሪላንካ ጋር በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል።
ኢትዮጵያና ሲሪላንካ በሻይ ምርት፣ ፍራፍሬ፣ ጎማ ዛፍ ልማት እና በሌማት ትሩፋት በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ከግብርና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












