Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በባህር ዳር ከተማ በሚካሄደው የጣና ፎረም ታዳሚዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

በባህር ዳር ከተማ በሚካሄደው የጣና ፎረም ታዳሚዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

October 13, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የአማራክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ እንዳስታወቀው ፎረሙን ለማዘጋጀት እየተደረገ ባለው ዝግጅትና የኮሙኒኬሽን ስራዎች ላይ በማተኮር ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል።

የቢሮው ኃላፊ አቶ አባይ መንግስቴ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ ከጥቅምት 13 እስከ 15 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በባህርዳር ከተማ የሚካሔደው የጣና ፎረምን ስኬታማ በሆነ መንገድ ለማጠናቀቅ የተሟላ ዝግጅት ተደርጓል። ፎረሙ የኢትዮጱያን ገጽታ በሚገነባና እድገቷን አጉልቶ በሚያሳይ መልኩ የሚካሔድ መሆኑን ተናግረዋል።

የጣና ፎረም አፍሪካውያን የራሳቸውን ችግር በራሳቸው ጥበብና አመራር ለመፍታት የሚካሄድ መሆኑንም አክለዋል።

በባህርዳር ከተማ እስካሁን የተካሄዱ 11 የፎረሙ ስብሰባዎችም በአህጉሩ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመለየት ለመሪዎች ጉባኤ የመፍትሄ ሃሳብ በማቅረብ ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ገልጸዋል።

በዚህም በአፍሪካ ሰላምና መረጋጋትን በማስፈን እድገትና ልማትን በማፋጠን ላይ በመምከር የመፍትሄ ሃሳቦችንና የቀጣይ እቅጣጫዎች እንዲመነጩ መደረጉን ጠቅሰዋል።

በተጨማሪም አፍሪካ ያላትን ሃብት ተጠቅማ እንዳትለማ እንቅፋት በሆኑ ህገ- ወጥ የሰዎችና የገንዘብ ዝውውር ላይ በመወያየት ችግሩ የሚፈታበትን መንገድ ማመላከት እንደተቻለ አመልክተዋል።

“በአፍሪካ የሰላም መንገዶች፣ የኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ለውጥ” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደውን የዘንድሮው የ12ኛው የጣና ፎረም በአፍሪካ ሰላም፣ መረጋጋትና እድገት ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል።

በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ ለመላው የጥቁር ህዝቦች ነጻነት እንደታገለችው ሁሉ ዛሬም የራሷን ልማትና እድገት በማረጋገጥ ወደ አህጉሩ አባል ሀገራት እንዲስፋፋ የበኩሏን ኃላፊነት እየተወጣች እንደምትገኝ አስረድተዋል።

በባህርዳር ከተማ የሚገኙ ሆቴሎችና ሌሎች የአገልግሎት መስጫ ተቋማትም ለፎረሙ የሚመጡ የአፍሪካ መሪዎችን እንዲሁም ከፍተኛ ተመራማሪዎችና ባለሙያዎችን ለማስተናገድ የሚያስችል ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።

12ኛው የጣና ፎረም በባህርዳር ከተማ ከጥቅምት 13 እስከ 15 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚካሄድ መገለጹ ይታወሳል።

Source: @NBCETHIOPIA
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaAmhara regionBAHIR DAREthiopiaFacebookMetaTANA FORUM
ShareTweetShare
Previous Post

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በባንክና ፋይናንስ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኝነታቸውን አረጋገጡ

Next Post

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የኢኮኖሚ አጋርነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የኢኮኖሚ አጋርነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

ሰሜናዊና ደቡባዊ ብርሀናት መታየት ጀምረዋል

ሰሜናዊና ደቡባዊ ብርሀናት መታየት ጀምረዋል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?