Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የዳመርጆግ-ደወሌ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት የቀጣናዊ የኢኮኖሚ ውህደትን ያፋጥናል

የዳመርጆግ-ደወሌ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት የቀጣናዊ የኢኮኖሚ ውህደትን ያፋጥናል

September 28, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል የሚተገበረው የዳመርጆግ-ደወሌ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት፣ የሁለቱን ሀገራት የቆየ ወዳጅነትና የኢኮኖሚ አጋርነት ይበልጥ የሚያጎለብትና የምስራቅ አፍሪካን ድንበር ተሻጋሪ የመሰረተ ልማት ውጥን እውን የማድረግ አቅም እንዳለው የምጣኔ ሀብት ምሁራን ገለጹ።

ፕሮጀክቱ ነዳጅ ለማጓጓዝ የሚወስደውን ጊዜ በመቀነስ የሎጂስቲክስ ቅልጥፍናን የሚያፋጥን መሆኑንም ገልጸዋል።

የነዳጅ ምርቶች ማስተላለፊያ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል በተደረገ አጋርነት የሚተገበር ሲሆን፤ ከአንድ ሚሊዮን ኩቢክ ሜትር በላይ የተጣራ የነዳጅ ምርቶችን የመያዝ እና የማስተላለፍ አቅም ይኖረዋል።

ፕሮጀክቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ እና የዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አሊኮ ዳንጎቴ በተገኙበት ይፋ ተደርጓል።

በጅቡቲ ዳመርጆግ እና በኢትዮጵያ ደወሌ መካከል የሚዘረጋው የ120 ኪሎ ሜትር የነዳጅ ምርቶች ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት የነዳጅ አቅርቦት ሂደት በማሳለጥ የሚወጣውን ወጪ የሚቀንስ መሆኑን ምሁራን ገልፀዋል።

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ዲን፣ የኢኮኖሚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ወገኔ ማርቆስ (ዶ/ር) ለኢዜአ እንዳሉት ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በኤሌክትሪክ ኃይልና በሌሎች መሰረተ ልማት ትብብር ያላት ናት።

እነዚህ የልማት ትብብሮች የኢኮኖሚ ጠቀሜታቸው የላቀ መሆኑን ጠቁመው፤ የነዳጅ ምርቶች ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክትም የትራንስፖርት ጫናን በማቃለል ሀገራዊ ኢኮኖሚውን የሚያነቃቃ ነው ብለዋል።

ኢትዮጵያ የያዘችው ስትራቴጂካዊ አቅጣጫ እምቅ አቅሞችን ወደ ተግባር እየቀየረች ትገኛለች ብለዋል።

ፕሮጀክቱ በመንግስትና የግል አጋርነት የሚተገበር በመሆኑ ለቀጣናው ሀገራት በትብብር የመስራት ማሳያ የሚሆንና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ማዳን የሚያስችል ስትራቴጂካዊ እርምጃ መሆኑንም ተናግረዋል።

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ባላት እምቅ ሀብትና ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ ወሳኝ ሀገር መሆኗን አንስተው፤ ፕሮጀክቱ የመደመር መንግስት ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላምና በልማት በትብብር የመስራት ፍላጎቱ ማሳያ ነውም ብለዋል።

ፕሮጀክቱ ከዚህ ቀደም በቀጣናው የሚስተዋለውን የመገፋፋትና የሽኩቻ ባህል በመስበር በመተባበርና በጋራ ማደግ ላይ የተመሰረተ አዲስ የትብብር ምዕራፍ የከፈተ መሆኑንም ገልፀዋል።

ፕሮጀክቱ ሌሎች ሀገራትም አብሮ የመስራትን ጠቀሜታ እንዲገነዘቡና በትብብር እንዲሰሩ አቅም የሚፈጥር መሆኑንም ተናግረዋል።

ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ በፖለቲካዊ ተጽዕኖ ፈጣሪነቷ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲም በቀጣናውና በአፍሪካ ደረጃ አርአያ መሆን እንደምትችል ማሳያ ነውም ብለዋል።

የምጣኔ ሀብት ምሁር ደረጄ ደጀኔ በበኩላቸው ፕሮጀክቱ በቀጣናዊ የኢነርጂ ዋስትናን በዘላቂነት ለማረጋገጥ እና የትብብር ማዕቀፎችን ለማጠናከር ትልቅ አበርክቶ እንዳለው ገልጸዋል።

ነዳጅ ለማጓጓዝ የሚወስደውን ጊዜ በመቀነስ የሎጂስቲክስ ቅልጥፍናን የሚያፋጥን መሆኑንም ገልጸዋል።

ምሁራኑ ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚም በቀጣናዊ ተጽዕኖ ፈጣሪነት የሚያሳድግና ለአፍሪካ ሀገራትም ስትራቴጂካዊ እርምጃ መሆኑንም ተናግረዋል።

Tags: DamerjogDjiboutiEthiopia
ShareTweetShare
Previous Post

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

Next Post

ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ትስስር መጠናከር በቁርጠኝነት መስራቷን ትቀጥላለች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ትስስር መጠናከር በቁርጠኝነት መስራቷን ትቀጥላለች

ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ትስስር መጠናከር በቁርጠኝነት መስራቷን ትቀጥላለች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ አባላት ሹመት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ አባላት ሹመት

⁨የ AI ተስፋ እና ስጋት | የጋዜጠኛው ህልውና እና AI | የኤዲተሮች ጠረጴዛ | ​

⁨የ AI ተስፋ እና ስጋት | የጋዜጠኛው ህልውና እና AI | የኤዲተሮች ጠረጴዛ | ​

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?