
ተወዳጁ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
በርካታ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ ባህላዊና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን ያበረከተው ድምጻዊው፣ ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ህይወቱ አልፏል።
ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ ለቤተሰቦቹ እና ወዳጅ አድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል።

ተወዳጁ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
በርካታ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ ባህላዊና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን ያበረከተው ድምጻዊው፣ ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ህይወቱ አልፏል።
ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ ለቤተሰቦቹ እና ወዳጅ አድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል።
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.