
-ከግንቦት 20 እስከ ሀምሌ መጨረሻ ድረስ በሙቀት-ነክ በሽታዎች 21 ሰዎች ህይወታው አልፏል፡፡ በተጨማሪም ማክሰኞ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች መሞታቸውን አናዱሉ ዘግቧል።
ከሰኔ አጋማሽ ጀምሮ፣ የወቅቱ መጀመሪያ የሙቀት ማዕበል ፤ የደቡብ እስያ ማህበረሰብ እጅግ በጣም ሞቃታማ የአየር ሁኔታ እያጋጠመው ነው። በተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች የሙቀት መጠኑ ወደ 35 ዲግሪ ሴልሺየስ (95 ዲግሪ ፋራናይት) መጨመሩ ታውቋል።
በሃና ተሰማ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












