March 17, 2026
✔️ኢትዮጵያ የሀገራትን ዕጣ ፈንታ በሚወስነው የዲጂታል ዘመን ደጃፍ ላይ ትገኛለች ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገለጸ
✔️ ነዳጅን በኃላፊነት ለመጠቀም የሚያስችሉ አሰራሮች በአግባቡ እንዲተገበሩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሳሰበ፡
✔️ በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል ላይ በደረሰ ጥቃት ከ400 በላይ የሚሆኑ ንፁሃን ዜጎች መሞታቸው
፡፡ ፡፡ ፡፡
እነዚህ ጨምሮ በርካታ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፤ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












