March 11, 2026
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ዳይሬክተር ጋር መወያየታቸው
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሁለት ተጨማሪ ባለ 9 ወለል ሕንጻዎችን ግንባታ አስጀምረዋል
የዩክሬን ጦር ከሩሲያ ቁልፍ ወታደራዊ ፋብሪካዎች አንዱን መምታቱን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ አስታወቁ
ኢራን በፋርስ ባህረ ሰላጤ የሚገኙ አገራት የአሜሪካ እና እስራኤል ወታደራሮችን እንዳይከላከሉ አስጠነቀቀች
እነዚህ ጨምሮ በርካታ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፤ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












