Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Economy

በኢትዮጵያ ለግል ዘርፉ ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ ኢኮኖሚው እየተነቃቃ ነው

በኢትዮጵያ ለግል ዘርፉ ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ ኢኮኖሚው እየተነቃቃ ነው

February 21, 2026
in Economy, News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia


February 21, 20216


በኢትዮጵያ ለግል ዘርፉ ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ ኢኮኖሚው እየተነቃቃ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ግሎባል ኮምፓክት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳንዳ ኦጃምቦ ገለጹ። ዋና ሥራ አስፈፃሚዋ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በኢትዮጵያ የተፈጠረው ምቹ ሁኔታ ለኢኮኖሚው ማደግ ከፍተኛ ሚና ማበርከቱን ተናግረዋል።

በቅርቡ በአዲስ አበባ ባደረጉት ጉብኝትም እጅግ ከፍተኛ የሆነ ልማት እና ለውጥ መመልከታቸውን ገልጸዋል። በከተማዋ በተሠሩ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ተግባራት ምክንያት፤ ሪል ስቴት፣ ሬስቶራንቶችና ሌሎች ዘርፎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፉ መሆናቸውን ጠቁመዋል።

የባንክ እና የቴሌ-ኮሙኒኬሽን ዘርፎችን ለገበያ ክፍት የማድረግ (ሊበራላይዜሽን) እርምጃዎችም የግሉ ዘርፍ ጠንካራ ተሳትፎ እንዲኖር ማስቻሉን አመላክተዋል። አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ያላቸውን ፋይዳም አንስተዋል።

በዓለም ላይ በፍጥነት እያደጉ ካሉ ኢኮኖሚዎች አብዛኞቹ በአፍሪካ የሚገኙ መሆናቸውንም አስረድተዋል። ይህም አፍሪካን ለኢንቨስትመንት አስቸጋሪ አድርጎ የመመልከት የተሳሳተ አመለካከትን በመቀየር ረገድ ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረክታል ብለዋል።

አሁን አፍሪካ ከጥገኝነት ወጥታ በራሷ ዐቅም ላይ የምትደገፍና ለራሷ ኢንቨስትመንት ቅድሚያ የምትሰጥበት ጊዜ ላይ መሆኗንም አስገንዝበዋል። አፍሪካውያን በአኅጉራቸው ላይ በስፋት መሰማራት እንዲችሉ የሀገር ውስጥ ካፒታልን በውጤታማነት ማሰባሰብ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ትኩረት መስጠት እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookUN
ShareTweetShare
Previous Post

በጀርመን የእንጨት አጥሮች በሶላር ፓነል እየተተኩ ነው

Next Post

ከቅጣት ይዳኑ!!! | የወረቀት ከረጢት አሰራር _NBC ቅዳሜ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ከቅጣት ይዳኑ!!! | የወረቀት ከረጢት አሰራር _NBC ቅዳሜ

ከቅጣት ይዳኑ!!! | የወረቀት ከረጢት አሰራር _NBC ቅዳሜ

“አርሰናል ዋንጫ ቢበላም ባይበላም እደግፈዋለሁ” | ሚኪያስ ንጉሴ (ሚኪ ላላ) በአዲስ አልበም _NBC ቅዳሜ  

"አርሰናል ዋንጫ ቢበላም ባይበላም እደግፈዋለሁ" | ሚኪያስ ንጉሴ (ሚኪ ላላ) በአዲስ አልበም _NBC ቅዳሜ  

‘በዛወርቅ አስፋው’ የትዝታዋ ንግስት _NBC ቅዳሜ ​

'በዛወርቅ አስፋው' የትዝታዋ ንግስት _NBC ቅዳሜ ​

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?