Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

“የትምህርት ዘርፉ የሁሉም የልማት ሥራዎቻችን መሪ ተግባር ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

"የትምህርት ዘርፉ የሁሉም የልማት ሥራዎቻችን መሪ ተግባር ነው" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

December 27, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

December 27, 2025

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በጉባኤው ከመከረባቸው ጉዳዮች መካከል የትምህርት ዘርፉ አንደኛው ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ “የትምህርት ዘርፉ የሁሉም የልማት ሥራዎቻችን መሪ ተግባር ነው” ብለዋል። ሁሉንም የልማት አቅሞች ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል መኾኑንም ተናግረዋል።

የትምህርት ዘርፉ በጸጥታ እና ከጸጥታ ውጭም ባሉ ምክንያቶች ችግር ውስጥ ያለ ነው ብለዋል። ችግሩን በጋራ ተረባርበን መሻገር አለብን ነው ያሉት። የትምህርት ዘርፉን አስፈጻሚ አካላት ብቻ ሳይኾን ሕግ አውጪውም በተገቢው መንገድ ሊሠራበት እንደሚገባ አመላክተዋል።

በዚህ ዘመን የሥራ ገበያውን መሠረት ያደረገ ጥራት ያለው የሰው ኃይል እያቀረብን ነው ወይ በሚለው ነበር መነጋገር የነበረብን ያሉት ርእሰ መሥተዳድሩ ነገር ግን እንዳለመታደል ኾኖ ሕጻናት ትምህርት ቤት ስለ መግባታቸው ነው እየተነጋገርን ያለነው፣ ይህን ወቅቱ የፈጠረብን ችግር ነው ብለዋል።

የክልሉ መንግሥት ባለፉት ዓመታት ከፍተኛ በጀት እየመደበ ለትምህርት ቤቶች የግብዓት አቅርቦት እያሟላ መኾኑንም ተናግረዋል። ቅድሚያ የሚሰጠው የልማት ዘርፍ በመኾኑ የተጓደለውን ለማሟላት ዝግጁ መኾናቸውንም ገልጸዋል። የክልሉ መንግሥት በመጻሕፍት ግብዓት አቅርቦት ለውጥ ማምጣቱን ጠቅሰዋል።

የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል በትኩረት ሊሠራበት የሚገባ ጉዳይ መኾኑን አንስተዋል። በትምህርት ቤቶች በደረጃ ማሻሻል፣ በጥገና እና በግንባታ ኅብረተሰቡ በስፋት መሳተፍ እንዳለበትም ገልጸዋል። ከትምህርት ገበታ የራቁ ተማሪዎችን ለመመለስ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ አመላክተዋል። ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት መመለስ በቀጣይም የሚሠራበት ነው ብለዋል።

የመምህራን ምዘናም በትኩረት እየተሠራበት መኾኑን ገልጸዋል። የአዳሪ ትምህርት ቤቶችን ግንባታ ማስፋት እንደሚያስፈልግም አንስተዋል:: ልዩ ችሎት ያላቸውን ተማሪዎች የሚያበረታታ ተቋም እንደሚያስፈልግም ነው የተናገሩት። የትምህርት ሥልጠናችን የአሁኑን እና የወደፊቱን ገበያ መሠረት ያደረገ መኾን አለበት ያሉት ርእሰ መሥተዳድሩ ብቸኛ የሥራ ገበያ የመንግሥት ቅጥር አይደለም፤ ይሄን ታሳቢ ያደረገ ሥራ መሥራት ያስፈልጋል ነው ያሉት።

የትምህርት ዘርፉን ቸንክረው የያዙ የጸጥታ ችግሮችን ማቃለል አለብንም ብለዋል። ትምህርት ከግጭቱም በፊት ቅርቃር ውስጥ የገባ ዘርፍ ነው ያሉት ርእሰ መሥተዳድሩ ይሄን በደንብ ተረድቶ መፈተሽ እና መፍትሔ ማስቀመጥ ያስፈልጋል ነው ያሉት። ሌሎች ነገ ለሚኖረው የሥራ ገበያ ራሳቸውን እያዘጋጁ ነው፤ እኛም ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን፤ የነገውን አስቦ እና አደራጅቶ መምራት ይጠይቃል ብለዋል።

:: :: ::

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaAmharaEducationEthiopiaFacebook
ShareTweetShare
Previous Post

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬታማነት ጉልህ አስተዋጽኦ አለው

Next Post

የቀን አቆጣጠርና ቋንቋዎች – ቆይታ ከዶ/ር ግርማ አውግዛቸው ጋር

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የቀን አቆጣጠርና ቋንቋዎች – ቆይታ ከዶ/ር ግርማ አውግዛቸው ጋር

የቀን አቆጣጠርና ቋንቋዎች - ቆይታ ከዶ/ር ግርማ አውግዛቸው ጋር

ሙዚቀኛው አሰፋ አባተ ማነው?

ሙዚቀኛው አሰፋ አባተ ማነው?

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከትግራይ ባለድርሻ አካላት ምን ይጠበቃል?

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከትግራይ ባለድርሻ አካላት ምን ይጠበቃል?

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?