December 8, 2025
የለማች፣ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ኢትዮጵያዊነትና ኢትዮጵያ የነበሩ፣ የሚኖሩ የሚጸኑ፣ የማይናወጡ መሆናቸውን ዳግም በኩራት ለመላው ኢትዮጵያውያን እገልጻለሁ አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የጋራ ቤታችንን መሰረቱ ሳይናጋ ለማኖር የጋራ ማንነት ሊኖረን ይገባል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ እስራኤልና ሀማስ በቅርቡ ወደ ተኩስ አቁም ስምምነቱ ሁለተኛ ምዕራፍ እንደሚገቡ አስታወቁ።
:: :: ::
እነዚህን እና ሌሎች የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












