ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ኢትዮጵያ መቀየር እና መበልጸግ አለባት ብሎ በቁርጠኝነት አምኖ እየተጋ ይገኛል አሉ።
የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን የሚያጎለብቱ ተግባራት ትኩረት እንደተሰጣቸው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ።
በደሴ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ እየተሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡
የሱዳን ጦር ሀይል ቁልፍ የሆኑ ስፍራዎችን ዳግም መቆጣጠሩን አስታውቋል።
ሩሲያ እንግሊዝን በእሳት አጋያለሁ ስትል አስጠንቅቃለች።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












