ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።
የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት እንዲሻሻል ፕሬዚዳንት ታዬአጽቀ ሥላሴ ጥሪ አቀረቡ።
አውሮፓ ከሩሲያ ጋር በቀጥታ ወደ ጦርነት ለመግባት መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ጦርነቱ የሚያበቃ ከሆነ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ መዘጋጀታቸውን ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ አስታወቁ፡፡
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












