NBCEthiopia
“የኢትዮጵያ ጂኦ ፖለቲካዊ ኩስምና ባከተመበትና ቁመናዋ እየተስተካከለ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የጸጥታ ተቋሞቻችን የሀገሪቱን ሉአላዊነት፣ ነጻነት፣ ዳር ድንበር፣ ሰላምና ደህንነት ብሎም የብልጽግና ጉዞ ለማሰከበር በሚችሉበት ዐቅም እና ዐቋም ላይ እንደሚገኙ ተረጋግጧል፡፡ ይሄንኑ ወትሮ ዝግጁነት ይበልጥ በማጠናከር፣ የውስጥ እና የውጭ ችግር ፈጣሪዎችን አደብ አስገዝቶ፣ ሰላምን በሚያጸና ልክ መቀጠል እንዳለበት አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡ የጸጥታ ተቋማት ዋና ተልዕኮ ሰላምን ማጸናት ነው፡፡”

Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












