Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት የብድር ስምምነቶችን አጸደቀ

June 3, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

::::::::::::::::::::::::::::::::::

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት የብድር ስምምነቶችን አጽድቋል፡፡

የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል ለተቀናጀ የውጤታማ ግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ለወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ማብራሪያ አቅርበዋል፡፡

በማብራሪያቸውም፣ ብድር ስምምነቱ በግብርና ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማስፋፋት፣ የባለሙያዎችን አቅም ለመገንባት፣ የመስኖ አውታሮችና እና የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ እንዲሁም ወጣቶች በግብርና ኢንዱስትሪው ዘርፍ ተሳታፊ እንዲሆኑ የሚያስችል ስምምነት መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡

በተጨማሪም የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሴቶች እና ልጃ-ገረዶች ጤና የተቀናጀ ፣ ጠንካራ እና በፈጠራ እና በቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል የቀረበውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን አስመልከቶ ገለጻ አቅርበዋል፡:

ስምምነቱ በጤናው አገልግሎት ዘርፍ ጥራት እና ተደራሽነትን ለማስፋት፣ በሴቶች ቅድመ-ወሊድ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ችግሮችን ለመፍታት፣ የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋሙ ምቹ የጤና ተቋማትን ለመገንባት እና የጤናውን ዘርፍ ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ስምምነት መሆኑን አቅርበዋል፡፡

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል ለተቀናጀ የውጤታማ ግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ለወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ በቀረበ ረቂቅ አዋጅ አሳታፊነትን እና ተጠቃሚነትን በተመለከተ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጉዳዮች የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ምላሽ አቅርበዋል፡፡

ፕሮጀክቱ ግብርና ላይ ያተኮሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማልማት ትልቅ ፋይዳ እንዳለው አብራርተው፣ የተገኘውን የልማት ሀብት በአግባቡ አሳታፊነቱ እና ተጠቃሚነቱ ተጠብቆ ስራ ላይ እንደሚውል ክትትል እና ቁጥጥር ይደረግበታል ብለዋል፡፡

ምክር ቤቱም የብድር ስምምነት ረቂቅ አዋጆቹን አዋጅ አድርጎ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

#የታሪክ_እፍታ

Next Post

“ጎንደር ሰላምን በማስጠበቅ እና በማጽናት ልማትን የማስቀጠል ደማቅ ማሳያ ናት” ም/ጠቅ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“ጎንደር ሰላምን በማስጠበቅ እና በማጽናት ልማትን የማስቀጠል ደማቅ ማሳያ ናት”  ም/ጠቅ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

"ጎንደር ሰላምን በማስጠበቅ እና በማጽናት ልማትን የማስቀጠል ደማቅ ማሳያ ናት" ም/ጠቅ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ቼልሲ የጣሊያኑ ኤሲ ሚላንን ግብ ጠባቂ ማይክ ሜጋንን ለማስፈረም ንግግር ላይ ነው ተባለ።

ቼልሲ የጣሊያኑ ኤሲ ሚላንን ግብ ጠባቂ ማይክ ሜጋንን ለማስፈረም ንግግር ላይ ነው ተባለ።

“ኢራን ኑክሌር አትታጠቅም” ትራምኘ

"ኢራን ኑክሌር አትታጠቅም" ትራምኘ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?