።።።።።።።።። የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 186 በተለያዩ የህክምና መስክ ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዮሀንስ ጫላ ፣የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ተወካይ ዶ/ር አንተነህ ምትኩ እና ተመራቂ ተማሪዎች ተገኝተዋል። በ-ሰላም ይልማ