፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ታህሳስ 15 2017| NBC ETHIOPIA- በአዳማ ከተማ ከታህሳስ 7 እስከ 15/2017 ሲካሄድ የቆየው የምክክር መድረክ ተጠናቋል።

በክልሉ የተለዩ አጀንዳዎችን ኮሚሽኑ ከማህበረሰብና ከተቋማት ተወካዮች በመረከብ አጠናቋል።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) በክልሉ ሲካሄድ የቆየው ምክክር የተነሳበትን አላማ መሳካት መቻሉነረ ገልፀዋል።
በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት መሳተፍ ምክክሩን ውጤታማ እንዲሆን አድርጎታል ብለዋል።
በ – አክረም ኑርያ












