Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በአማራ ክልል የውሃ ሀብቶችን ለዓሳ ምርት በማዋል የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነትና የስርዓተ ምግብ ችግር ለማሻሻል ትኩረት ተደርጓል

በአማራ ክልል የውሃ ሀብቶችን ለዓሳ ምርት በማዋል የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነትና የስርዓተ ምግብ ችግር ለማሻሻል ትኩረት ተደርጓል

October 14, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በአማራ ክልል የውሃ ሀብቶችን ለዓሳ ምርት በማዋል የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነትና የስርዓተ ምግብ ችግር ለማሻሻል ትኩረት መደረጉን የእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ቢሮ ኃላፊ ጋሻው ሙጨ (ዶ/ር) ገለጹ።

የቢሮ ኃላፊው እንደገለጹት፤ በክልሉ በርካታ የተፈጥሮ ሃይቆች፣ 28 የሰው ሰራሽ ግድቦችና በርካታ በአርሶ አደሩ ማሳ የተዘጋጁ ኮሬዎች ይገኛሉ።

በበጀት ዓመቱ ክልሉ ያለውን እምቅ የውሃ ጸጋ በመጠቀም የዓሳ ልማት ዘርፍን በማስፋፋት ተጨማሪ ሃብትና የስራ እድል ለመፍጠር ግብ ተይዞ ወደ ስራ መገባቱን ገልጸዋል።

በ2019 በጀት ዓመት 50 ሺህ 200 ቶን ለማምረት ታቅዶ በተደረገ ጥረት በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ብቻ 8 ሺህ 786 ቶን ዓሳ በማምረት ለገበያ ማቅረብ መቻሉን ተናግረዋል።

የዓሳ እርባታና ልማት ስራውን በዘመናዊ መንገድ ለማከናወንም የምርምር ማዕከላትን በማጠናከር እስካሁን 288 ሺህ 800 የሚሆን የዓሳ ጫጩት ማሰራጨት መቻሉን አስረድተዋል።

ክልሉ በዓሳ ልማት ዘርፍ ያለውን እምቅ አቅም በመጠቀም ለ25 ሺህ 275 ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ እስካሁን አራት ሺህ 257 ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ብለዋል።

ይህም ሁሉንም የውሃ አማራጮች በመጠቀም ዓሳን በጥራትና በብዛት አምርቶ በማቅረብ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግ እና የስርዓተ ምግብ ችግርን ለመቅረፍ እየተሰራ ለመሆኑ ማሳያ ነው ብለዋል።

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ ምሥጋናው ታክለ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ በዞኑ የጣና ተፋሰስ የዓሳ ሀብት ልማት በስፋት እየተከናወነ ይገኛል ብለዋል።

ወጣቶችንና ባለሀብቶችን በክላስተር በማደራጀት፣ የቦታ፣ የብድር እና የሀብት ድጋፍ በማመቻቸት ዘመናዊ የዓሳ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራበት መሆኑን ገልጸዋል።

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በዓሳ ልማት ዘርፍ ለ20 ሺህ 280 ዜጎች የስራ እድል መፍጠር መቻሉን ከቢሮው የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

(ኢዜአ)

Source: @NBCETHIOPIA ​
Via: @NBCETHIOPIA ​
Tags: Amhara regionEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ሰሜናዊና ደቡባዊ ብርሀናት መታየት ጀምረዋል

Next Post

ኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን የልማት ስትራቴጂዋ ምሰሶ በማድረግ እየሰራች ነው

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
5
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
5
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
12
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
49
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
34
Next Post
ኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን የልማት ስትራቴጂዋ ምሰሶ በማድረግ እየሰራች ነው

ኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን የልማት ስትራቴጂዋ ምሰሶ በማድረግ እየሰራች ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ የውሳኔ ሀሳቦችን መርምሮ አጸደቀ  NBC Ethiopia።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ የውሳኔ ሀሳቦችን መርምሮ አጸደቀ

ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?