
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በከንቲባ አዳነች አቤቤ አቅራቢነት የከተማውን የካቢኔ አባላት ሹመት አፅደቀ።
በዚህም መሰረት
አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ።
አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የስራና ክህሎት ቢሮ ሃላፊ
አቶ ጥላሁን ከበደ
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ሃላፊ
አቶ ሃፍታይ ገ/እግዚአብሔር
በም/ ከንቲባ ማዕረግ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ
ዶ/ር አህመዲን መሃመድ
የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ
ወ/ሮ ሊዲያ ወንድሙ
የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ
ኢንጂነር አያልነሽ ኃብተማሪያም
የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሃላፊ
ወ/ሪት ፂዮን ደረጀ (የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል)
የህብረተሰብ ተሳትፎና የበጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ
ኢንጂነር ህይወት ፀጋዬ
የግንባታ ቁጥጥርና ፈቃድ ቢሮ ሃላፊ
ወ/ሮ ፍቅርተ አበራ
የቴክኒክና ሙያ ቢሮ ኃላፊ
ወ/ሮ ዚያዳ ካሚል
የአረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ
አቶ ግርማ ሰይፉ
የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
አቶ ቢኒያም ምክሩ
ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ
አቶ ሙሉቀን ታሪኩ
የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
ወይዘሮ ሃቢባ ሲራጅ
የንግድ ቢሮ ኃላፊ
ዶ/ር ዮሃንስ ጫላ
የጤና ቢሮ ሃላፊ
ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ
የትምህርት ቢሮ ኃላፊ
አቶ አወሌ መሃመድ ኡመር
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ
ዶ/ር ተፈራ ሞላ
የትራንስፖርት ቢሮ
ኢንጂነር አይሻ መሃመድ
የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
ኢንጂነር ሔለን ገመዳ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ቢሮ
ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ
የህፃናት ማህበራዊ ጉዳይና ሴቶች ቢሮ
አቶ ተስፋዬ ደጀኔ
የፍትህ ቢሮ ኃላፊ
አቶ አሰግደው ወልደጊዮርጊስ
የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
አቶ መላኩ ታምሩ
የመሬት ልማት ቢሮ ኃላፊ












