Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Education

የመምህር ረዳት AI መተግበሪያ በሙከራ ደረጃ ሥራ ላይ ማዋሉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

የመምህር ረዳት AI መተግበሪያ በሙከራ ደረጃ ሥራ ላይ ማዋሉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

June 5, 2026
in Education, News, Technology
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንን የዕለት ተዕለት የሥራ ጫና ለመቀነስ የተዘጋጀ “ኤጀንቲክ መምህር ረዳት” የተሰኘ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) መተግበሪያን በሙከራ ደረጃ ሥራ ላይ አውሏል።

መተግበሪያው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ መጻሕፍትን በመረጃ ምንጭነት በመጠቀም የተገነባ ሲሆን፣ ኢንተርኔት ሳያስፈልገው በማንኛውም ኮምፒውተር ላይ ሊሰራ የሚችል እና የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት፣ የፈተና ጥያቄዎችና አሳይመንቶች ማመንጨት እንዲሁም የማስተማሪያ ስልቶችን መጠቆም ይችላል ተብሏል።

የአይሲቲና ዲጂታል ትምህርት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዘላለም አሰፋ እንዳሉት፣ ቴክኖሎጂው በክላውድ ወይም በማዕከላዊ ሰርቨር ላይ ሳይመረኮዝ በአካባቢያዊ ኮምፒውተር ላይ በቀላሉ የሚሰራ ሲሆን፣ ከፍተኛ የሃርድዌር አቅም አይፈልግም።

ይህ በተለይ የኢንተርኔት አገልግሎት ውስን በሆነባቸው የገጠር አካባቢዎች ላሉ ትምህርት ቤቶች አዲስ እድል እንደሚ

ፈጥር ይገመታል። በተጨማሪም የኢንተርኔት ክፍያ፣ የክላውድ አገልግሎት ወጪ እና ሌሎች የመሠረተ ልማት ወጪዎችን በእጅጉ ይቀንሳል ተብሏል።

መተግበሪያው በተመረጡ ትምህርት ቤቶች በተደረገ ሙከራ አጥጋቢ ውጤት ማስመዝገቡን የገለጹት ኃላፊዎች፣ ከሁሉም ክልሎች ለተውጣጡ መምህራንና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠቱንም ጠቁመዋል።

በዓለም ባንክ ድጋፍ በሚተገበረው ETOL ፕሮጀክት የሚደገፈው ይህ አዲስ የAI ሥርዓት፣ የትምህርት ዘርፉን ዲጂታላይዜሽን ለማፋጠን እና የመምህራንን ሥራ ይበልጥ ቀላልና ውጤታማ ለማድረግ የሚረዳ እንደሆነ ተገልጿል።

Tags: AIDigital Ethiopia 2030EthiopiaMinistry of education Ethiopia
ShareTweetShare
Previous Post

የአርሰናል ደጋፊዎች ተወዳጅ ዝማሬ

Next Post

ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ

ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰላም ሚኒስቴር መግለጫ

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰላም ሚኒስቴር መግለጫ

“ዓለምን ለመድረስ ብዬ ነው ከፕሮቴስታንት ዘማሪነት ወደ ዓለም ሙዚቃ የገባሁት… ! ” ሙዚቀኛ ኤደን አቡቸር _NBC ቅዳሜ

"ዓለምን ለመድረስ ብዬ ነው ከፕሮቴስታንት ዘማሪነት ወደ ዓለም ሙዚቃ የገባሁት... ! " ሙዚቀኛ ኤደን አቡቸር _NBC ቅዳሜ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?