
ደራሲ፣ ተዋናይ ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ እና ማስታውቂያ ባለሞያ የሆነው ተወዳጁ ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር።
ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ ለቤተሰቦቹ፣ለወዳጆቹና ለመላው ኢትዮጵያዊያን መፅናናትን ይመኛል።
Source:
NBC Ethiopia
Via:
@NBCEthiopia












