NBC Ethiopia
November 25, 2025
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰንን
የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የአገራትን የኢንዱስትሪ ልማትን፣ የኢኮኖሚ ብዝሃነትን እና ዘላቂ ልማትን የሚያበረታታ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት በመንግስት፣ በበጎ ፈቃድ እና በግል ገንቢዎች ትብብር በርካታ ቤቶችን እየገነባ መሆኑን ገልጿል፡፡
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሚያዚያ ላይ ወደ ቻይና እንደሚያቀኑ ተነገረ፡፡
በሞስኮው አቅራቢያ ብርቱ ጥቃት ለማድረስ የተዘጋጁ በርካታ የሰው አልባ የጦር አውሮፕላኖች ተመተው መውደቃቸው ተሰምቷል፡፡
እነዚህን እና ሌሎች የሃገር ውስጥ እና ዓለምአቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
"NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












