✔️በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባውን የብራውን ፉድ የብቅል እና አልሚ ምግብ ማምረቻ ፋብሪካን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መረቁ፡፡
✔️ “ኃይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነት እና ለአብሮነት” በሚል መሪ ሃሳብ 5ኛው ሀገር አቀፍ የኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ መካሄድ ጀመረ።
✔️ በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ልማትን ለማጠናከርና የስራ እድል ፈጠራን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ
✔️ሶሪያ ከእስራኤል ጋር በቀጥታ ውይይት ማድረጋቸው የሶሪያው ፕሬዝዳንት ተናገሩ፡፡
✔️ አሜሪካ ግዙፉን የጦር አውሮፕላን ጫኝ መርከቧን እና ሌሎች የጦር አውሮፕላኖቿን ወደ ካሪቢያን ልካለች።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












