ኢትዮጵያ በታላቅ የልማት ሽግግር ላይ ለመሆኗ የኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ሸዋ ዞን የሚታይ የሚዳሰስ ምስክር ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መካሄድ ጀምሯል።
ኢትዮጵያን የባሕር በር እንዳይኖራት የሚያደርጉ ሂደቶች ሕጋዊም ሆነ ፖለቲካዊ ቅቡልነት እንደሌላቸው ምሁራን ተናገሩ።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጋር ያደረጉትን ውይይት አጠናቀው ተመልሰዋል፡፡
በሩሲያ የሚፈጸመው ተደጋጋሚ የኑክሌር መሳሪያ ሙከራ
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












