በ I M F ኮታ ላይ የተደረገው የ50 በመቶ ጭማሪ ለአለም አቀፍ ፋይናንሺያል ሴፍቲ-ኔት መጠናከር አዎንታዊ ሚና እንዳለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ ሀገር ከሚገኙ ኢትዮጵያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱን ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ”ዘ-ኔክ-ሰስ” የተሰኘ የስልክ እና የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያን ይፋ አደረገ።
የአሜሪካ እና የሩሲያ ፕሬዝዳንቶች የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት በሚያበቃበት መንገድ ዙሪያ ሊመክሩ ነው፡፡
የሁቲ አማጽያን ከፍተኛ ወታደራዊ መሪ በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን ተሰምቷል፡፡
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












