ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት የለውጥ ዓመታት እመርታዊ ስኬቶችን እያስመዘገበች የሚመጥናትን ከፍታ እየያዘች ትገኛለች ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
18ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን የብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ተከበረ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሾንኮ ለዩክሬን ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ገቡ፡፡
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












