የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በሀገር ውስጥ ለመገንባት መወሰኑ ለግብርናው ሴክተር ማርሽ ቀያሪ ተግባር መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
የንግድ ቀጣናን ሙሉ ለሙሉ ገቢራዊ ማድረግ ጊዜ የማይሰጠው አንገብጋቢ ጉዳይ መሆኑን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ ገለጹ።
የዩክሬን አየር ኃይል እንደገለጸው ኪዬቭ ከሩሲያ በተፈጸመባት ከባድ የአየር ጥቃት የኤሌክትሪክ እና የውኃ አቅርቦቷ ተቋርጧል።
በአሜሪካው ፕሬዝዳንት የቀረበው የጋዛ የሰላም እቅድ
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












