ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት “ግሎባል ጌትዌይ ፓርትነርሺፕ” የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡
የትግራይ ህዝብን ከተደቀነበት የህልውና አደጋ ለማውጣት ያለመ የትግራይ ለውጥ ፈላጊዎች ንቅናቄ ተቋቋመ፡፡
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በመጪው 48 ሰአታት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሾሙ አስታወቁ።
የእስራኤልና የሀማስ የተኩስ አቁም የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት መደረሱን ተከትሎ፤ ዶናልድ ትራምፕ “እለቱ ለአለማችን ታላቅ ነው አሉ”።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












