Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ቱርክ ወደ አደራዳሪነት ሚና

ቱርክ ወደ አደራዳሪነት ሚና

October 1, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

ቱርክ በኳታር የሚደረገውን የጋዛ ተኩስ አቁም ድርድር ልትቀላቀል መሆኑ ተገለፀ።

ከቱርክ በኩል የሚገኙ ተወካዮች በዶሃ ካለው አደራዳሪ ቡድን ጋር ሆነው ይሰራሉ በሚል የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጋዛውን ተኩስ አቁም ገቢራዊ ለማድረግ 20 ነጥቦችን ይፋ ካደረጉ በኋላ ነው አንካራ የምትሳተፈበት ዕቅድ እንዳለ የተነገረው።

ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጠይብ ኤርዶሃንም የዶናልድ ትራምፕን ሀሳባ ማድነቃቸው አይዘነጋም። ሃማስ በትራምፕ የቀረበውን ዕቅድ እየመረመረ ሲሆን በጎ ምላሽም ይጠበቃል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።

ሃማስም ሀላፊነት በተሞላበት መንገድ እየተመለከትኩት ነው ማለቱ ምናልባትም ውጥኑ ፍሬያማ ሊሆን እንደሚችልም ጠቋሚ ያደርገዋል። በሌላ በኩል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሃማስ ከ3 እስከ 4 ቀናት ውስጥ ባለው ጊዜ ውሳኔውን ማሳወቅ እንዳለበት አሳስበዋል።

ብድርድር ሂደቱ አንካራ ለመሳተፍ ዕድሉን ማግኘቷም ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን በእስራኤል ላይም ሆነ በጋዛው ሃማስ ላይ ለማብዛት አጋጣሚ ይፈጥራል ተብሏል። ቱርክ እና እሰራኤል ሁለቱም የአሜሪካ ቁልፍ አጋሮች ቢሆኑም ጦር ወደ መማዘዝ ሊደርስ የሚችል ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ላይ መሰንበታቸውም አይዘነጋም።

ዘገባው የአልጀዚራ ነው

በ-ቢኒያም ካሴ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የመስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

Next Post

”ለጦርነት ተዘጋጁ” አሜሪካ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
”ለጦርነት ተዘጋጁ” አሜሪካ

''ለጦርነት ተዘጋጁ'' አሜሪካ

ክልሎች የቱሪዝም ሀብታቸውን በራሳቸው አቅም ለዓለም የሚያስተዋውቁበት ዕድል ተፈጥሯል – ቱሪዝም ሚኒስቴር

ክልሎች የቱሪዝም ሀብታቸውን በራሳቸው አቅም ለዓለም የሚያስተዋውቁበት ዕድል ተፈጥሯል - ቱሪዝም ሚኒስቴር

በአፍሪካ ዘላቂና በራስ አቅም የተመሰረተ የማህበራዊ ጥበቃ ሥርዓትን ለማረጋገጥ ትብብርና ትጋት ወሳኝ ነው – ሚኒስትር ኤርጌጎ ተስፋዬ(ዶ/ር)

በአፍሪካ ዘላቂና በራስ አቅም የተመሰረተ የማህበራዊ ጥበቃ ሥርዓትን ለማረጋገጥ ትብብርና ትጋት ወሳኝ ነው - ሚኒስትር ኤርጌጎ ተስፋዬ(ዶ/ር)

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?