የታላቁ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያ በዓለም አለማቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ተጨማሪ ግብዓት ነው፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ የደስታ ሰልፎች ተካሄዱ፡፡
አሜሪካ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት፣ የሩሲያን ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ እንዳይገዙ ከለከለች፡፡
እነዚህንና ሌሎች የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን በዝርዝር እንመለከታቸዋልን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












