በጉባኤው አፍሪካውያን በጋራ ጉባኤው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን የሚሞክሩበት የአፍሪካን አረንጓዴ ልማት የሚደገፍበትን አማራጭ የሚያጤኑበት እንደሆነም ይጠበቃል።
ሁለተኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ከዛሬ ጷጉሜ 3 ጀምሮ እስከ ጷጉሜ 5 በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ኢትዮጵያም የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን በጋራ መከላከል የተሻለ ውጤት ለማምጣት ያላትን አቋም እና ያከናወነቻቸውን ተግባራት በጉባኤው ታንፀባርቃለች ተብሎ ይጠበቃል።
በጉባዔው የተለያዩ ሀገራት መሪዎችን ጨምሮ ከ25ሺ በላይ ተሳታፊዎች ታድመዋል።
በ-ሄርሜላ ፍቃደ
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












