Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home History

“በራስ መተማመን ካለህ ከመወዳደርህ በፊት አሸንፈሃል” ማርክስ ጋርቬይ

ለአፍሪካና ለአፍሪካውያን ድምፅ የሆነው ማርክስ ጋርቬይ

June 10, 2025
in History
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በ-ፍቅረሚካኤል ዘየደ

ይህ ሰው ኢትዮጵያን እውነተኛዋ የአባቶቻችን ምድር ሲል ገልጿታል፡፡የነጮችን የባርነት መንገድ በመቃወምም ፈር ቀዳጅ ነው፡፡

ስመ ገናናነቱ በተግባር ተገልጦ ለአፍሪካውያን የነጻነት ተጋድሎም በር ከፋች ሆኗል፡፡ “በራስ መተማመን ካለህ ከመወዳደርህ በፊት አሸንፈሃል” የሚለው ብሒሉ በሕይወት ስንክሳር ለሚገጥመው ውጣ ውረድ እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው፡፡

የጥቁሮች ንቅናቄ መስራችና ፕሬዝዳንት፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ፖለቲከኛ እና ጋዜጠኛው – ማርክስ ጋርቬይ ጥቁሮች በነጮች ሰብዓዊ መብታቸውን ተነጥቀው፤ ከሰው ተራ ዝቅ ብለው እንደ ቁስ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ሲላኩ ብሎም በገዛ ሀገራቸውና ቀዬአቸው እንደ ሁለተኛ ዜጋ በሚታዩበት ወቅት በድንግዝግዙ መሐል ብቅ ያለ ማሕቶት ሆነ፡፡

ማርክስ ጋርቬይ በራስ መተማመኑ የሚደንቅ! ርዕዩ ነጮች ሊደርሱበት ከሚችለው ሀሳብ የሚርቅ! የሚልቅ! ተሟጋች ሕሊናን የተላበሰ የባርነት ጨለማን መግፈፍ የቻለ! መልካም ስብዕና የተቸረው ሰው ነው፡፡ ጋርቬይ ተስፋ ሩቅ በሆነበት ዘመን አፍሪካውያን የነጻነትን ጮራ የሚያሳያቸው በሚሹበት ወቅት ብቅ ያለ ቀንዲል ነው፡፡

የተወለደው ጃማይካ ነው፡፡ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 1887 ነሐሴ 17 ቀን፡፡ ትምህርቱን እስከ 14 ዓመቱ ድረስ ጃማይካ ባለ ትምህርት ቤት ውስጥ ተከታትሏል፡፡

የጃማይካ የፖለቲካ ተሟጋች፣ አሳታሚ፣ ጋዜጠኛ፣ ሥራ ፈጣሪና ተናጋሪው ጋርቬይ ራሱን ጊዜያዊ የአፍሪካ ፕሬዝዳንት ብሎ ያወጀና የ (UNIA-ACL በተለምዶ UNIA በመባል የሚታወቀው) ድርጅት መስራችና የመጀመሪያ ፕሬዝዳንትም ነበር ፡፡

ጋርቬይ ጥቁርነት የቆዳ ቀለም እንጂ የመገለያና የታናሽነት ምልክት አይደለም በሚለው መርሑ በብዙዎች ተቀባይነት ቢያገኝም፤ ለነጮቹ ግን ራስ ምታት ነበርና ከፊት በወዳጅ ከኋላ በጠላት የተከበበ ነበር፡፡ ባለፈባቸው የትግል ዓመታትም ግዞትን ሳይፈራ ለእስር ሳይደነግጥ ኖሯል፡፡ ማርክስ ጋርቬይ ፓን አፍሪካኒዝምን በማቀንቀን ለአፍሪካና ለአፍሪካውያን ድምፅ ሆኗል። የነፃነት ተምሳሌት እውነተኛዋ የአባቶቻችን ምድር የሚላትን ኢትዮጵያን የትግሉ እና የሕልሙ ጥንካሬ አድርጓታል፡፡ የኢትዮጵያን በጣልያን መወረርም በማውገዝ ተቃውሞውን ያሰማ ሰው ነው፡፡ ይህ ሰው በ52 ዓመቱ እንደአውሮፓውያኑ 1940 በዛሬው ዕለት ነበር ሕልፈተ ሕይወቱ የተሰማው፡፡

እኛም የጥቁሮች ባለውለታ በመሆኑ ታሪኩን አስታወስናችሁ!

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookhISTORYMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ብቃት ያለው እና ከሌብነት የፀዳ አገልግሎት ለኢትዮጵያ ብልፅግና!!

Next Post

ጀርመናዊው ሊሮይ ሳኔ ወደ ቱርኩ ጋላታሳራይ በነጻ ለመጓዝ ተስማማ።

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
11
ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ
History

ህወሓት የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ ነው – አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ

November 4, 2026
24
100 ዶላር ላይ ያሉት ቤንጃሚን ማን ናቸው?
History

100 ዶላር ላይ ያሉት ቤንጃሚን ማን ናቸው?

October 17, 2026
23
የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ታሪክ … _ Documentary | ዶክመንታሪ
Documentary

የኢትዮጵያ እስር ቤቶች ታሪክ … _ Documentary | ዶክመንታሪ

July 17, 2026
50
የኢትዮጵያ ባለውለታ ‘መህመድ አሚና’ እና የግንቦት 27ቱ የበቅሎ ቤት ፍንዳታ! _Documentary | ዶክመንታሪ
History

የኢትዮጵያ ባለውለታ ‘መህመድ አሚና’ እና የግንቦት 27ቱ የበቅሎ ቤት ፍንዳታ! _Documentary | ዶክመንታሪ

June 4, 2026
35
‘ባልቻ አባ ነፍሶ’ ታሪካዊ ቴአትር ታሪካዊ ቴአትር ከ40 አመታት በኋላ! _በNBC እሁድ
Entertainment

‘ባልቻ አባ ነፍሶ’ ታሪካዊ ቴአትር ታሪካዊ ቴአትር ከ40 አመታት በኋላ! _በNBC እሁድ

April 7, 2026
73
Next Post
ጀርመናዊው ሊሮይ ሳኔ ወደ ቱርኩ ጋላታሳራይ በነጻ ለመጓዝ ተስማማ።

ጀርመናዊው ሊሮይ ሳኔ ወደ ቱርኩ ጋላታሳራይ በነጻ ለመጓዝ ተስማማ።

“የሰላምን ፋይዳ የምናውቀው በንድፈ ሃሳብ ሳይሆን አጥተናት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

"የሰላምን ፋይዳ የምናውቀው በንድፈ ሃሳብ ሳይሆን አጥተናት ነው" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

የአትሌት ገለቴ ቡርቃ ባለቤት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።

የአትሌት ገለቴ ቡርቃ ባለቤት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?