Jኡነ 7, 2025
ጠቅላይ ሚንስትሩ በመልእክታቸውም የሚክትለውን ሃሳብ አጋርተዋል፡፡

“ዛሬ ወንድሜን አሊኮ ዳንጎቴን ተቀብዬ አነጋግሬያለሁ። ለኢትዮጵያ ወሳኝ የሆኑ ፍላጎቶችን ለማሟላት የሚያስችሉ ስልታዊ የኢንቬስትመን መስኮች ላይ ውይይት አድርገናል። ትብብራችን ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እምነቴ ነው።” ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












