Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮዽያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ

June 5, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮዽያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅን አፅድቋል፡፡

የኢትዮዽያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ፈቲህ ማህዲ (ዶ/ር) ለምክር ቤቱ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል፡፡

ፈቲህ ማህዲ (ዶ/ር) ባቀረቡት የውሳኔ ሀሳብ ረቂቅ አዋጁ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር መንግስት መር፣ በአገር በቀል አቅም የተገነባና ከተረጂነት አስተሳሰብ በመሻገር ከጥገኝነትና ከጠባቂነት አስተሳሰብ የሚያላቅቅ ጠንካራ ሀሳብን የያዘ መሆኑን አብራርተዋል፡፡

አያይዘውም አዋጁ ያልተማከለ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ስርዓትን የሚዘረጋና የፌደራልና የክልል መንግስታት በየደረጃው ተግባራቸውንና ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የሚያስችል ድንጋጌዎችን የያዘ ነው ብለዋል፡፡

የአደጋ ሥጋት ቅበላ ተግባራቱ ከዘላቂ ልማት ዕቅዶችና ፕሮግራሞች ጋር የተሳሰሩና የሰብዓዊ ድጋፍ መርሆችን የተከተሉ እንዲሆኑ አሰራሮችን ያስቀመጠ፣ ከአደጋ በፊት፤ በአደጋ ጊዜና በድህረ አደጋ ወቅት ከቅድመ መከላከል እስከ መልሶ ማቋቋም ድረስ ያሉትን ውስብስብ ተግባራት ማከናወንና ውጤታማ ማድረግ የሚያስችል አደረጃጀት የሚፈጥር መሆኑንም ነው የገለጹት፡፡

ፈቲህ ማህዲ (ዶ/ር) ረቂቅ አዋጁ ሲዘጋጅም የፌደራል ስርዓትን ከሚከተሉ ዘጠኝ አገራት ልምድና ተሞክሮ የተወሰደት በአይነቱ ልዩ የሆነ አዋጅ በመሆኑ ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁን እንዲያፀድቀው ጠይቀዋል፡፡

የምክር ቤት አባላት በበኩላቸው ረቂቅ አዋጁ ሀገሪቱን ከረተጂነትና ከጠባቂነት አስተሳሰብ የሚያላቅቅና ሉዓላዊነቷን ማስጠበቅ የሚያስችል፣ እንዲሁም ነባር የሆነውን የመረዳዳት ባህል የሚያጠናክር መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በቀጣይ ከህብረተሰቡ የሚሰበሰቡ ገቢዎች ህግን፣ ደንብንና መመሪያዎችን መሰረት አድርገው መሆን እንዳለበትም የምክር ቤት አባላት አሳስበዋል፡፡

በመጨረሻም ምክር ቤቱ በረቂቅ አዋጁ ላይ በስፋት ከተወያየበት በኋላ የኢትዮዽያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ቁጥር 1386/2017 አድርጎ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

የግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia ‪

Next Post

ልዩ የበዓል ዝግጅት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ልዩ የበዓል ዝግጅት

ልዩ የበዓል ዝግጅት

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

የኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ጥያቄ!

የኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ጥያቄ!

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?